am_mat_text_ulb/12/18.txt

4 lines
237 B
Plaintext

\v 18 እነሆ፣ እኔ የመረጥኩት አገልጋዬ፤
የምወደው ነፍሴም ደስ የተሰኘችበት።
መንፈሴን በእርሱ ላይ አኖራለሁ፤
እርሱም ፍትሕን ለአሕዛብ ያውጃል።