am_mat_text_ulb/12/09.txt

2 lines
337 B
Plaintext

\v 9 ከዚያም ኢየሱስ ከዚያ ተነስቶ፣ ወደ ምኲራባቸው ገባ።
\v 10 እነሆ፣ እጁ ሽባ የሆነ አንድ ሰው ነበረ፡፡ ፈሪሳውያንም ኢየሱስን በኅጢአት ለመክሰስ፣ ''ሕጉ በሰንበት መፈወስን ይፈቅዳልን?'' ብለው ጠየቁት፡፡