am_mat_text_ulb/12/07.txt

2 lines
252 B
Plaintext

\v 7 “መሥዋዕትን ሳይሆን ምሕረትን እፈልጋለሁ” የሚለውን ብታውቁ ኖሮ፣ በደል የሌለባቸውን አትፈርዱባቸውም ነበር፡፡
\v 8 የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነውና።''