am_mat_text_ulb/11/09.txt

3 lines
337 B
Plaintext

\v 9 ግን ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን ነውን? አዎ፣ እላችኋለሁ፣ ከነቢይም የሚበልጠውን ነው፡፡ \v 10 እንዲህ ተብሎ የተጻፈው ስለ እርሱ ነው፦
'መንገድህን የሚያዘጋጅ
መልእከተኛዬን በፊትህ እልካለሁ፡፡'