am_mat_text_ulb/10/05.txt

3 lines
405 B
Plaintext

\v 5 ኢየሱስ እነዚህን ዐሥራ ሁለቱን ''አሕዛብ ወደሚኖሩበት የትኛውም ቦታ አትሂዱ፤ ወደ የትኛውም የሳምራውያን ከተማ አትግቡ።
\v 6 ከዚያ ይልቅ ወደ ጠፉት የእስራኤል ቤት በጐች ሂዱ።
\v 7 መንግሥተ ሰማይ ቀርባለች፣ ብላችሁ ስበኩ'' ብሎ አስተምሮ ላካቸው።