am_mat_text_ulb/09/32.txt

3 lines
443 B
Plaintext

\v 32 ሁለቱ ሰዎች እየሄዱ እያሉ እነሆ፣ በጋኔን የተያዘ ዲዳ ወደ ኢየሱስ አመጡ።
\v 33 ጋኔኑም ከወጣ በኋላ ዲዳው ተናገረ። ሕዝቡም ተገርመው፣ ''እንዲህ ያለ ከዚህ በፊት በእስራኤል አልታየም" አሉ።
\v 34 ፈሪሳውያን ግን ''አጋንንትን የሚያወጣው በአጋንንት አለቃ ነው'' ይሉ ነበር።