\v 29 ከዚያም ኢየሱስ ዐይኖቻቸውን ዳስሶ፣ ''እንደ እምነታችሁ ይሁንላችሁ'' አላቸው።
\v 30 ዐይኖቻቸውም ተከፈቱ። ከዚያም ኢየሱስ፣''ይህንን ማንም እንዳያውቅ'' ብሎ በጥብቅ አዘዛቸው።
\v 31 ሁለቱ ሰዎች ግን ሄደው ወሬውን በየቦታው አዳረሱት።