am_mat_text_ulb/09/27.txt

2 lines
465 B
Plaintext

\v 27 ኢየሱስም በዚያ ሲያልፍ፣ ሁለት ዐይነ ስውሮች ተከተሉት፣ ያለ ማቋረጥም፣ ''የዳዊት ልጅ ማረን!'' እያሉ ይጮኹ ነበር።
\v 28 ኢየሱስም ወደ ቤቱ በገባ ጊዜ፣ ዐይነ ስውሮቹ ወደ እርሱ መጡ። ኢየሱስም፣ ''ይህን ለማድረግ እንደምችል ታምናላችሁ?'' አላቸው። እነርሱም ''አዎን፣ ጌታ ሆይ" አሉት፡፡