am_mat_text_ulb/09/23.txt

2 lines
290 B
Plaintext

\v 23 ኢየሱስም ወደ ሹሙ ቤት በገባ ጊዜ፣ዋሽንት የሚነፉትንና የሚንጫጩትን አይቶ፣
\v 24 ''ወደዚያ ዞር በሉ፣ ልጅቷ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም''አላቸው። እነርሱ ግን በማፌዝ ሳቁበት።