am_mat_text_ulb/09/20.txt

3 lines
471 B
Plaintext

\v 20 አንዲት ለዐሥራ ሁለት ዓመት ከባድ የደም መፍሰስ የነበረባት ሴት፣ ከኢየሱስ ኋላ መጥታ የልብሱን ጠርዝ ነካች፤
\v 21 '' የልብሱን ጫፍ ብቻ ብነካ ደኅና እሆናለሁ'' ብላ ነበርና።
\v 22 ኢየሱስም ዞር ብሎ አያትና፣ “ልጄ ሆይ፣ አይዞሽ እምነትሽ አድኖሻል” አላት። ሴቲቱም ወዲያውኑ ደኅና ሆነች።