am_mat_text_ulb/09/12.txt

3 lines
365 B
Plaintext

\v 12 ኢየሱስም ይህንን ሲሰማ ፣''ሕመምተኞች እንጂ ጤነኞች ሐኪም አያስፈልጋቸውም፡፡
\v 13 'ሂዱና' ምሕረት እንጂ መሥዋዕትን አልፈልግም' የሚለውን ተማሩ፣ እኔ የመጣሁት ጻድቃንን ሳይሆን ኅጥአንን ወደ ንስሓ
ለመጥራት'' ነው አለ።