am_mat_text_ulb/09/10.txt

2 lines
475 B
Plaintext

\v 10 ኢየሱስም በቤቱ ውስጥ ለመመገብ በተቀመጠ ጊዜ፣ ቀረጥ የሚሰበስቡ ብዙ ሰዎችና ኃጢአተኞች መጥተው፣ ከኢየሱስና ከደቀ መዛሙርት ጋር አብረው ተመገቡ።
\v 11 ፈሪሳውያንም ይህን ሲያዩ፣ደቀ መዛሙርቱን ''ለምንድን ነው መምህራችሁ፣ ከግብር ሰብሳቢዎችና ከኃጢአተኞች ጋር የሚበላው ?'' አሏቸው፡፡