am_mat_text_ulb/09/07.txt

3 lines
481 B
Plaintext

\v 7 ከዚያም ሰውየው ተነሥቶ ወደ ቤቱ ሄደ።
\v 8 ሕዝቡም ይህን ባዩ ጊዜ ተገርመው፣ ለሰው እንዲህ ያለ ሥልጣን የሰጠውን እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
\v 9 ኢየሱስም ከዚያ አለፍ እንዳለ፣ ማቴዎስ የሚባለውን ሰው በቀረጥ መሰብሰቢያ ቦታ ላይ ተቀምጦ አየውና ''ተከተለኝ'' አለው።እርሱም ተነሥቶ ተከተለው፡፡