am_mat_text_ulb/09/03.txt

4 lines
655 B
Plaintext

\v 3 አንዳንድ ጸሐፍት ግን እርስ በርሳቸው፣ ''ይህ ሰው እኮ እየተሳደበ ነው'' ተባባሉ ።
\v 4 ኢየሱስም ዐሳባቸውን ዐውቆ፣ “ስለ ምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ?”
\v 5 ለመሆኑ የሚቀለው፣'ኃጢአትህ ይቅር ተብሎልሃል' ነው፣ ወይስ 'ተነሣና ሂድ ማለት ነው?'
\v 6 ነገር ግን የሰው ልጅ በምድር ላይ ኃጢአትን ይቅር የማለት ሥልጣን እንዳለው ዕወቁ" አለ፡፡ ሽባውንም፣ ''ተነሣና፣ምንጣፍህን ይዘህ ወደ ቤት ሂድ'' አለው፡፡