am_mat_text_ulb/08/05.txt

3 lines
320 B
Plaintext

\v 5 ኢየሱስ ወደቅፍርናሆም በገባ ጊዜ፣ አንድ የመቶ አለቃ ወደ እርሱ መጥቶ፣
\v 6 ጌታ ሆይ፣ "አገልጋዬ በከባድ ሕመም ሽባ ሆኖ ቤቴ ተኝቷል" በማለት ለመነው።
\v 7 ኢየሱስ፣ " መጥቼ እፈውሰዋለሁ” አለው።