am_mat_text_ulb/07/01.txt

2 lines
239 B
Plaintext

\c 7 \v 1 አትፍረዱ፥ እናንተም አይፈረድባችሁም።
\v 2 በምትፈርዱበት ፍርድ፥ ይፈረድባችኋል፤በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ፥ ለእናንተም ይሰፈርላችኋል።