am_mat_text_ulb/06/27.txt

1 line
380 B
Plaintext

\v 27 ከእናንተ መካከል ተጨንቆ በዕድሜው ላይ አንድ ቀን መጨመር የሚችል ይገኛልን? \v 28 ስለ ልብስስ የምትጨነቁት ለምንድን ነው? \v 29 ነገር ግን እነግራችኋለሁ፤ ሰሎሞን እንኳ በዚያ ክብሩ ሁሉ ከእነዚህ አበቦች እንደ አንዱ አልለበሰም፡፡