am_mat_text_ulb/06/19.txt

1 line
421 B
Plaintext

\v 19 ብልና ዝገት በሚበላውና ሌቦችም ሰብረው በሚሰርቁበት በምድር ላይ ሀብትን ለራሳችሁ አታከማቹ፡፡ \v 20 ይልቁን ብልም ሆነ ዝገት በማያጠፋበት፣ ሌቦችም ሰብረው በማይሰርቁበት በሰማይ ሀብትን ለራሳችሁ አከማቹ፡፡ \v 21 ሀብታችሁ ባለበት ልባችሁም ይገኛልና፡፡