am_mat_text_ulb/06/11.txt

6 lines
371 B
Plaintext

\v 11 የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፡፡
\v 12 በደላችንን ይቅር በለን፣
እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል፡፡
\v 13 ወደ ፈተና አታግባን፣
ከክፉው አድነን እንጂ፡፡›
[መንግሥት፣ ኀይል፣ ክብርም የአንተ ነውና፣ ለዘላለም፣ አሜን፡፡]