am_mat_text_ulb/05/27.txt

1 line
194 B
Plaintext

\v 27 "አታመንዝር" እንደ ተባለ ሰምታችኋል፤ \v 28 እኔ ግን፣ ሴትን ተመኝቷት የሚመለከት ሁሉ በልቡ አመንዝሯል እላችኋለሁ።