am_mat_text_ulb/05/01.txt

2 lines
404 B
Plaintext

\c 5 \v 1 ኢየሱስ ሕዝቡን ሲያይ፣ ወደ ተራራ ወጣ፤ እዚያም ሲቀመጥ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ መጡ። \v 2 እንደዚህ እያለም አስተማራቸው፤ \v 3 በመንፈስ የደኸዩ የተባረኩ ናቸው፤ መንግሥተ ሰማይ የእነርሱ ናትና። \v 4 የሚያዝኑ የተባረኩ ናቸው፤
ይጽናናሉና።