am_mat_text_ulb/04/14.txt

9 lines
495 B
Plaintext

\v 14 ይህ የሆነው፣ በነቢዩ ኢሳይያስ ተነግሮ የነበረው እንዲፈጸም ነው፤ ይኸውም፡-
\v 15 ‹‹የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፣
በባሕሩ አቅጣጫ፣ ከዮርዳኖስ ማዶ፣
የአሕዛብ ገሊላ!
\v 16 በጨለማ ውስጥ የኖረ ሕዝብ
ታላቅ ብርሃን አየ፣
በሞት ጥላና ምድር ውስጥ ለሚኖሩትም፣
ብርሃን ወጣላቸው››
የሚለው ነው፡፡