am_mat_text_ulb/04/10.txt

4 lines
349 B
Plaintext

\v 10 ከዚያም ኢየሱስ፣ አንተ ሰይጣን ከዚህ ሂድ!
‹ለጌታ ለአምላክህ ስገድ፣
እርሱንም ብቻ አምልክ›››
ተብሎ ተጽፎአልና አለው፡፡ \v 11 ከዚያ በኋላ ዲያብሎስ ተወው፤ እነሆም፣ መላእክት መጡና ኢየሱስን አገለገሉት፡፡