am_mat_text_ulb/04/05.txt

6 lines
456 B
Plaintext

\v 5 ከዚያም ዲያብሎስ ወደ ቅድስቲቱ ከተማ ወሰደው፤ በቤተ መቅደስ ሕንጻ ዐናት ላይም አቁሞ፣ \v 6 የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፣ ራስህን ወደ ታች ወርውር፤
‹እንዲጠብቁህ መላእክቱን ይልካል፣›
እና
‹‹እግርህ ድንጋይ እንዳይመታው፣
በእጆቻቸው ያነሡሃል››
ተብሎ ተጽፎአል አለው፡፡