am_mat_text_ulb/03/01.txt

5 lines
458 B
Plaintext

\c 3 \v 1 በእነዚያ ቀኖች መጥምቁ ዮሐንስ በይሁዳ ምድረ በዳ ፤ \v 2 "መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ" እያለ እየሰበከ መጣ። \v 3 በነቢዩ ኢሳይያስ፦
"ምድረ በዳ ውስጥ የሚጮኽ ሰው ድምፅ፣
የጌታን መንገድ አዘጋጁ፣
ጎዳናዎቹንም አስተካክሉ"
ተብሎ የተነገረለት ይህ ነውና።