am_mat_text_ulb/02/17.txt

5 lines
334 B
Plaintext

\v 17 በዚያም በነቢዩ ኤርምያስ ተነግሮ የነበረው፡-
\v 18 ‹‹ድምፅ በራማ ተሰማ፣
ልቅሶና መሪር ዋይታ፣
ራሔል ስለ ልጆቿ በማልቀስ፣
ለመጽናናትም እምቢ አለች፣ በሕይወት የተረፈ የለምና›› የሚለው ተፈጸመ፡፡