Mon Sep 25 2017 15:50:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-09-25 15:50:05 +03:00
parent 783867cd0b
commit f491ca4d37
1 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 21 በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ እንጂ፣'' ጌታ ሆይ፣ ጌታ ሆይ፣'' እያለ የሚጠራኝ ሁሉ፣ ወደ መንግሥተ ሰማይ የሚገባ አይደለም፡፡
\v 22 በዚያ ቀን ብዙዎች፣ '' ጌታ ሆይ፣ ጌታ፥ በስምህ ትንቢት ተናግረን አልነበረም እንዴ፥በስምህ አጋንንት፥ አስወጥተን አልነበረም እንዴ፥ በስምህስ ብዙ ታላላቅ ነገሮችን አድርገን አልነበረም እንዴ? ይሉኛል፡፡
\v 23 እኔም፥ “እናንት ክፉ አዴራጊዎች፥ የት አውቃችሁ እና ነው? ከእኔ ራቁ ብዬ በግልጽ እነግራቸዋለሁ”
\v 22 በዚያ ቀን ብዙዎች፣ '' ጌታ ሆይ፣ ጌታ ሆይ፣ በስምህ ትንቢት ተናግረን አልነበረም እንዴ፣ በስምህ አጋንንት አስወጥተን አልነበረም እንዴ፣ በስምህስ ብዙ ታላላቅ ነገሮችን አድርገን አልነበረም እንዴ?" ይሉኛል፡፡
\v 23 እኔም፣ “እናንት ክፉ አድራጊዎች፣ የት ዐውቃችሁና ነው? ከእኔ ራቁ ብዬ በግልጽ እነግራቸዋለሁ”