Mon Sep 25 2017 14:44:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-09-25 14:44:05 +03:00
parent 88dbdd6473
commit f02ed4b78e
2 changed files with 2 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 ጠበባኑ ከሄዱ በኋላ፣ የጌታ መልአክ ለዮሴፍ በሕልም ተገለጠለትና፣ "ተነሥ፣ ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ፡፡ እኔ እስክነግርም ድረስ እዚያ ቈይ፤ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልጋልና" አለው፡፡ \v 14 በዚያ ሌሊት ዮሴፍ ተነሣ፣ ሕፃኑንና እናቱንም ይዞ ወደ ግብፅ ሄደ፡፡ \v 15 ሄሮድስ እስኪሞት ድረስ እዚያው ቈየ፡፡ በዚህም ጌታ ‹‹ልጄን ከግብፅ ጠራሁት›› ብሎ በነቢዩ የተናገረው ቃል ተፈጸመ፡፡

@ -58,6 +58,7 @@
"02-07",
"02-09",
"02-11",
"02-13",
"02-16",
"02-17",
"02-19",