Mon Oct 16 2017 15:41:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-16 15:41:33 +03:00
parent e936ada5d7
commit f02aac6c45
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ስለዚህ መክሊቱን ከእርሱ ወስዳችሁ ዐሥር ታላንት ላለው ስጡት። \v 29 ላለው የበለጠ እንዲያውም የተትረፈረፈ ይሰጠዋል። ምንም ከሌለው ግን፣ ያው ያለው ነገር እንኳ ይወሰድበታል። \v 30 ይህን የማይረባ አገልጋይ አውጡና ቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወዳለው ጨለማ ጣሉት” አለ።
\v 28 ስለዚህ መክሊቱን ከእርሱ ወስዳችሁ ዐሥር መክሊት ላለው ስጡት። \v 29 ላለው የበለጠ እንዲያውም የተትረፈረፈ ይሰጠዋል። ምንም ከሌለው ግን፣ ያው ያለው ነገር እንኳ ይወሰድበታል። \v 30 ይህን የማይረባ አገልጋይ አውጡና ቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወዳለው ጨለማ ጣሉት” አለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 የሰው ልጅ በክብሩ ከመላእክቱ ሁሉ ጋር ሲመጣ፣ በክብር ዙፋኑ ላይ ይቀመጣል። \v 32 አሕዛብ ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛ በጎችን ከፍየሎች እንደሚለይ ሕዝቡን ይለያቸዋል። \v 33 በጐቹን በቀኙ፣ ፍየሎቹን በግራው ያደርጋቸዋል።
\v 31 የሰው ልጅ በክብሩ ከመላእክቱ ሁሉ ጋር ሲመጣ፣ በክብር ዙፋኑ ላይ ይቀመጣል። \v 32 አሕዛብ ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛ በጎችን ከፍየሎች እንደሚለይ ሕዝቡን ይለያቸዋል። \v 33 በጎቹን በቀኙ፣ ፍየሎቹን በግራው ያደርጋቸዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 34 ከዚያም ንጉሡ በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፤ “እናንት አባቴ የባረካችሁ ኑ፤ ዓለም ከመፈጠሩ በፊት ያዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ። \v 35 ተርቤ ነበር ምግብ ሰጣችሁኝ፤ ተጠምቼ ነበር የምጠጣው ሰጣችሁኝ፤ እንግዳ ሆኜ ነበር አስተናገዳችሁኝ፤ \v 36 ተራቁቼ ነበር አለበሳችሁኝ፤ ታምሜ ነበር ተንከባከባችሁኝ፤ ታስሬ ነበር ጠየቃችሁኝ” ይላቸዋል።
\v 34 ከዚያም ንጉሡ በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፤ 'እናንተ አባቴ የባረካችሁ ኑ፤ ዓለም ከመፈጠሩ በፊት ያዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ። \v 35 ተርቤ ነበር ምግብ ሰጣችሁኝ፤ ተጠምቼ ነበር የምጠጣው ሰጣችሁኝ፤ እንግዳ ሆኜ ነበር አስተናገዳችሁኝ፤ \v 36 ተራቁቼ ነበር አለበሳችሁኝ፤ ታምሜ ነበር ተንከባከባችሁኝ፤ ታስሬ ነበር ጠየቃችሁኝ” ይላቸዋል።

View File

@ -401,8 +401,8 @@
"25-22",
"25-24",
"25-26",
"25-28",
"25-31",
"25-34",
"25-37",
"25-41",
"25-44",