Tue Oct 03 2017 14:30:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 14:30:56 +03:00
parent 24da630cff
commit efd7536d75
4 changed files with 5 additions and 5 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 31 ኢየሱስም ሌላ ምሳሌ ነገራቸው። እንዲህም አለ፤ “መንግሥተ ሰማይ ሰው ወስዶ በርሻው ላይ የዘራትን የሰናፍጭ ዘር ትመስላለች።
\v 32 በእርግጥ ይቺ ዘር ከሌሎች ዘሮች ሁሉ ታንሳለች። በምታድግበት ጊዜ ግን የሰማይ ወፎች በቅርንጫፎቿ እስኪሰፍሩባት ድረስ ፣ከሌሎች ዛፎች ትበልጣለች፡፡
\v 32 በርግጥ ይህች ዘር ከሌሎች ዘሮች ሁሉ ታንሳለች። በምታድግበት ጊዜ ግን የሰማይ ወፎች በቅርንጫፎቿ እስኪሰፍሩባት ድረስ፣ ከሌሎች ዛፎች ትበልጣለች፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 ከዚያም ኢየሱስ ሌላ ምሳሌ ነገራቸው “መንግስተ ሰማይ ሴት ወስዳ ኩፍ እስኪል ድረስ ከሶስት እጅ ዱቄት ጋር የደባለቀችውን እርሾ ትመስላለች።”
\v 33 ከዚያም ኢየሱስ ሌላ ምሳሌ ነገራቸው፤ “መንግሥተ ሰማይ ሴት ወስዳ ኩፍ እስኪል ድረስ ከሦስት እጅ ዱቄት ጋር የደባለቀችውን እርሾ ትመስላለች።”

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 34 ኢየሱስም ለሕዝቡ እነዚህን ነገሮች ሁሉ በምሳሌ ተናገ፣ ያለ ምሳሌም ምንም ነገር አልነበረም።
\v 35 ይሄም እንዲህ ተብሎ በነብዩ የተነገረው እንዲፈፀም ነው፦
\v 34 ኢየሱስም ለሕዝቡ እነዚህን ነገሮች ሁሉ በምሳሌ ተናገ፣ ያለ ምሳሌም ምንም ነገር አልነበረም።
\v 35 ይሄም እንዲህ ተብሎ በነብዩ የተነገረው እንዲፈፀም ነው፦
''አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፣
ከዓለም መጀመሪያ ጀምሮ የተሰወረውን እገልጣለሁ።''

View File

@ -219,8 +219,8 @@
"13-24",
"13-27",
"13-29",
"13-31",
"13-33",
"13-34",
"13-36",
"13-40",
"13-44",