Tue Oct 17 2017 11:23:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 11:23:49 +03:00
parent d34b16576e
commit e98e8857b3
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 የካህናት አለቆቹና ሽማግሌዎቹ በርባን እንዲፈታና ኢየሱስ እንዲገደል እንዲጠይቁ ቀሰቀሱ። \v 21 አገረ ገዡ፣ “ከሁለቱ የትኛውን እንድፈታላችሁ ትፈልጋላችሁ?” በማለት ጠየቃቸው። እነርሱም፣”በርባንን” አሉ። \v 22 ጲላጦስም፣ “ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስንስ ምን ላድርገው?” አላቸው። ሁሉም፣ “ስቀለው” በማለት መለሱ።
\v 20 የካህናት አለቆቹና ሽማግሌዎቹ በርባን እንዲፈታና ኢየሱስ እንዲገደል እንዲጠይቁ ሕዝቡን ቀሰቀሱ። \v 21 አገረ ገዢው፣ “ከሁለቱ የትኛውን እንድፈታላችሁ ትፈልጋላችሁ?” በማለት ጠየቃቸው። እነርሱም፣”በርባንን” አሉ። \v 22 ጲላጦስም፣ “ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስንስ ምን ላድርገው?” አላቸው። ሁሉም፣ “ስቀለው” በማለት መለሱ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 እርሱም፣ “ለምን፣ የሠራው ወንጀል ምንድነው?” አላቸው። እነርሱ ግን “ስቀለው” እያሉ የበለጠ ጮኹ። \v 24 ስለዚህ ምንም ማድረግ እንዳልቻለና እንዲያውም ዐመፅ እየተነሣ መሆኑን ጲላጦስ ሲያይ፣ ሕዝቡ ሁሉ ፊት እጁን በውሃ ታጥቦ፣ “እኔ ከዚህ ንጹሕ ሰው ደም ነጻ ነኝ፤ ከእንግዲህ ኀላፊነቱ የእናንተው ነው” አለ።
\v 23 እርሱም፣ “ለምን፣ የሠራው ወንጀል ምንድነው?” አላቸው። እነርሱ ግን “ስቀለው” እያሉ የበለጠ ጮኹ። \v 24 ስለዚህ ምንም ማድረግ እንዳልቻለና እንዲያውም ዐመፅ እየተነሣ መሆኑን ጲላጦስ ባየ ጊዜ፣ በሕዝቡ ፊት እጁን በውሃ ታጥቦ፣ “እኔ ከዚህ ንጹሕ ሰው ደም ነጻ ነኝ፤ ከእንግዲህ ኀላፊነቱ የእናንተው ነው” አለ።

View File

@ -442,8 +442,8 @@
"27-11",
"27-15",
"27-17",
"27-20",
"27-23",
"27-25",
"27-27",
"27-30",
"27-32",