Wed Jul 05 2017 15:24:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 15:24:28 +03:00
parent ffdf18b734
commit df3b453d48
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ተሰብስበው እያለ ጲላጦስ፣ “ማንን እንድፈታላችሁ ትፈልጋላችሁ በርባንን ወይስ ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን?” አላቸው። \v 18 ምክንያቱም አሳልፈው የሰጡት በቅናት መሆኑን ያውቅ ነበር። \v 19 በፍርድ ወንበር ላይ ተቀምጦ እያለ ሚስቱ፣በዚያ ንጹሕ ሰው ላይ ምንም እንዳታደርግ፤ እርሱን በተመለከተ በዚህ ሌሊት በሕልሜ ብዙ መከራ ተቀብያለሁ” የሚል ቃል ላከችበት።

\v 20 የካህናት አለቆቹና ሽማግሌዎቹ በርባን እንዲፈታና ኢየሱስ እንዲገደል እንዲጠይቁ ቀሰቀሱ። \v 21 አገረ ገዡ፣ “ከሁለቱ የትኛውን እንድፈታላችሁ ትፈልጋላችሁ?” በማለት ጠየቃቸው። እነርሱም፣”በርባንን” አሉ። \v 22 ጲላጦስም፣ “ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን ምን ላድርገው?” አላቸው። ሁሉም፣ “ስቀለው” በማለት መለሱ።

@ -443,6 +443,7 @@
"27-03",
"27-06",
"27-09",
"27-11",
"27-15",
"27-17",
"27-20",