From d96f2510b887d5345e043de74c5f0e68018253ef Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Mon, 16 Oct 2017 15:53:34 +0300 Subject: [PATCH] Mon Oct 16 2017 15:53:32 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 25/44.txt | 2 +- 26/01.txt | 2 +- 26/03.txt | 2 +- manifest.json | 2 +- 4 files changed, 4 insertions(+), 4 deletions(-) diff --git a/25/44.txt b/25/44.txt index 46e72ce..c61a63b 100644 --- a/25/44.txt +++ b/25/44.txt @@ -1 +1 @@ -\v 44 እነርሱም መልሰው እንዲህ ይሉታል፤ ‘ጌታ ሆይ፣ ተርበህ ወይም ተጠምተህ ወይም እንግዳ ሆነህ ወይም ተራቊተህ ወይም ታምመህ ወይም ታስረህ ያላገለገልንህ መቼ ነው?’ \v 45 እርሱም መልሶ፣ ‘እውነት ነው የም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ አለማድረጋችሁ ለእኔ አለማድረጋችሁ ነው’ ያላቸዋል። \v 46 እነዚህ ወደ ዘላለም ቅጣት፣ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ። \ No newline at end of file +\v 44 እነርሱም መልሰው እንዲህ ይሉታል፤ ‘ጌታ ሆይ፣ ተርበህ ወይም ተጠምተህ ወይም እንግዳ ሆነህ ወይም ተራቊተህ ወይም ታምመህ ወይም ታስረህ ያላገለገልንህ መቼ ነው?’ \v 45 እርሱም መልሶ፣ ‘እውነት እላችኋለሁ፣ ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ አለማድረጋችሁ ለእኔ አለማድረጋችሁ ነው’ ይላቸዋል። \v 46 እነዚህ ወደ ዘላለም ቅጣት፣ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ።" \ No newline at end of file diff --git a/26/01.txt b/26/01.txt index 069351c..dcfe4ef 100644 --- a/26/01.txt +++ b/26/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 26 \v 1 ኢየሱስ እነዚህን ተናግሮ እንደ ጨረሰ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው፤ \v 2 ‹‹ከሁለት ቀን በኋላ ፋሲካ እንደሚሆን ታውቃላችሁ፣ የሰው ልጅም ተሰቅሎ እንዲገደል ተላልፎ ይሰጣል፡፡›› \ No newline at end of file +\c 26 \v 1 ኢየሱስ እነዚህን ቃሎች ተናግሮ በጨረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፤ \v 2 "ከሁለት ቀን በኋላ ፋሲካ እንደሚሆን ታውቃላችሁ፣ የሰው ልጅም ተሰቅሎ እንዲገደል ተላልፎ ይሰጣል፡፡" \ No newline at end of file diff --git a/26/03.txt b/26/03.txt index 2e0d3cb..8f6b88e 100644 --- a/26/03.txt +++ b/26/03.txt @@ -1 +1 @@ -\v 3 ከዚያ የካህናት አለቆቹና የሕዝቡ ሽማግሌዎች ቀያፋ በሚሉት ሊቀ ካህን ቤተ መንግሥት ውስጥ ተሰበሰቡ፤ \v 4 ኢየሱስን በረቀቀ ዘዴ ለማሰርና ለመግደል ተማከሩ፡፡ \v 5 ምክንያቱም፣ በሕዝቡ መሓል ረብሻ እንዳይነሣ በበዓሉ ሰሞን መሆን የለበትም እያሉ ነበር፡፡ \ No newline at end of file +\v 3 ከዚያ የካህናት አለቆቹና የሕዝቡ ሽማግሌዎች ቀያፋ በሚሉት ሊቀ ካህናት ቤተ መንግሥት ውስጥ ተሰበሰቡ፤ \v 4 ኢየሱስን በረቀቀ ዘዴ ለማሰርና ለመግደል ተማከሩ፡፡ \v 5 ምክንያቱም፣ በሕዝቡ መሓል ረብሻ እንዳይነሣ በበዓሉ ሰሞን መሆን የለበትም እያሉ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 440f3fd..ae0791c 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -406,8 +406,8 @@ "25-34", "25-37", "25-41", + "25-44", "26-01", - "26-03", "26-06", "26-10", "26-12",