Fri May 19 2017 07:11:14 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 07:11:14 -04:00
parent c409ff43b6
commit d7fffb8d34
5 changed files with 9 additions and 8 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 33 እንግዲህ ዛፍ የሚታወቀው በፍሬው ስለሆነ ዛፉን መልካም አድርጉ ፤ፍሬውንም መልካም ይሆናል ወይም ዛፉን መጥፎ አድርጉ ፍሬውም መጥፎ ይሆናል፡፡
\v 34 34. እናንተ የእፉኝት ልጆች ክፉዎች ስለሆናችሁ፣ እንዴት መልካም ልትናገሩ ትችላላችሁ? ምክንያቱም በልብ ውስጥ የሞላውን አፍ ይናገረዋል፡፡
\v 35 35.መልካም ሰው ልቡ ውስጥ ካለው መልካም መዝገብ ፣መልካሙን ያወጣል፤ እንዲሁም ክፉ ሰው ልቡ ውስጥ ካለው ክፉ መዝገብ ክፉውን ይወጣል።
\v 34 እናንተ የእፉኝት ልጆች ክፉዎች ስለሆናችሁ፣ እንዴት መልካም ልትናገሩ ትችላላችሁ? ምክንያቱም በልብ ውስጥ የሞላውን አፍ ይናገረዋል፡፡
\v 35 .መልካም ሰው ልቡ ውስጥ ካለው መልካም መዝገብ ፣መልካሙን ያወጣል፤ እንዲሁም ክፉ ሰው ልቡ ውስጥ ካለው ክፉ መዝገብ ክፉውን ይወጣል።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
36. ለእናንተ እነግራችኋለሁ !በፍርድ ቀን ሰዎች ስለ ተናገሯቸው ከንቱ ንግግሮች መልስ ይሰጡበታል፡፡
37.በምትናገሩት ትጸድቃላችሁ፣በምትናገሩትም ይፈረድባችኋል፡፡
\v 36 ለእናንተ እነግራችኋለሁ !በፍርድ ቀን ሰዎች ስለ ተናገሯቸው ከንቱ ንግግሮች መልስ ይሰጡበታል፡፡
\v 37 በምትናገሩት ትጸድቃላችሁ፣በምትናገሩትም ይፈረድባችኋል፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
38. አንዳንድ ጸሐፊዎችና ፈሪሳውያን መልሰው፣ ኢየሱስን “መምህር! ምልክቶች እንድታሳየን እንፈልጋለን አሉት።”
39. ኢየሱስ ግን መልሶ ፣ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይፈልጋል፤ ነገር ግን ከነቢዩ ከዮናስ ምልክትነት በስተቀር ምንም አይሰጠውም አላቸው፡፡
40. ዮናስ በትልቅ ዓሣ ሆድ ውስጥ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፣ የሰው ልጅም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በምድር ልብ ውስጥ ይሆናል፡፡
\v 38 አንዳንድ ጸሐፊዎችና ፈሪሳውያን መልሰው፣ ኢየሱስን “መምህር! ምልክቶች እንድታሳየን እንፈልጋለን አሉት።”
\v 39 ኢየሱስ ግን መልሶ ፣ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይፈልጋል፤ ነገር ግን ከነቢዩ ከዮናስ ምልክትነት በስተቀር ምንም አይሰጠውም አላቸው፡፡
\v 40 ዮናስ በትልቅ ዓሣ ሆድ ውስጥ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፣ የሰው ልጅም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በምድር ልብ ውስጥ ይሆናል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
41. የነነዌ ሰዎች በዮናስ ስብከት ንስሓ በመግባታቸው፣ በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ሰዎች ጋር ተነሥተው ይፈርዱበታል፡፡ ደግሞም ከዮናስ የሚበልጥ እዚህ አለ፡፡
\v 41 የነነዌ ሰዎች በዮናስ ስብከት ንስሓ በመግባታቸው፣ በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ሰዎች ጋር ተነሥተው ይፈርዱበታል፡፡ ደግሞም ከዮናስ የሚበልጥ እዚህ አለ፡፡

View File

@ -167,6 +167,7 @@
"12-26",
"12-28",
"12-31",
"12-33",
"12-36",
"12-38",
"12-41",