Tue Oct 03 2017 11:50:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 11:50:41 +03:00
parent dc28a53f46
commit d52461b4e6
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 22 ከዚያም በአጋንንት የተያዘን ዐይነ ስውርናእውርና ዲዳ ሰው ወደ ኢየሱስ አመጡ ፤እርሱም ፈወሰው፤ ዲዳውም ተናገረ፣ አየም።
\v 22 ከዚያም በአጋንንት የተያዘን ዐይነ ስውርና ዲዳ ሰው ወደ ኢየሱስ አመጡ፤ እርሱም ፈወሰው፤ ዲዳውም ተናገረ፣ አየም።
\v 23 ሕዝቡም በመገረም፣ ''ይህ ሰው የዳዊት ልጅ ይሆን እንዴ?'' አሉ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 ነገር ግን ፈሪሳውያን ይህንን ተዓምር በሰሙ ጊዜ “ይህ ሰው በአጋንንት አለቃ በብዔልዜቡል ካልሆነ በስተቀር አጋንንቱን አያስወጣም ነበር'' አሉ፡፡ \v 25 ኢየሱስም ሃሳባቸውን አውቆ ፣“እርስ በርሱ የሚከፋፈል መንግሥት ይወድቃል፤ እርስ በርሱ የሚለያይ ከተማ ወይም ቤት ሁሉ አይጸናም፡፡
\v 24 ነገር ግን ፈሪሳውያን ይህን ተአምር በሰሙ ጊዜ “ይህ ሰው በአጋንንት አለቃ በብዔልዜቡል ካልሆነ በቀር አጋንንቱን አያወጣም ነበር'' አሉ፡፡ \v 25 ኢየሱስም ሳባቸውን አውቆ ፣“እርስ በርሱ የሚከፋፈል መንግሥት ይወድቃል፤ እርስ በርሱ የሚለያይ ከተማ ወይም ቤት ሁሉ አይጸናም፡፡

View File

@ -193,7 +193,7 @@
"12-15",
"12-18",
"12-19",
"12-24",
"12-22",
"12-26",
"12-28",
"12-31",