Tue Sep 26 2017 10:03:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-09-26 10:03:16 +03:00
parent b0822de8c3
commit d25fa04ffb
3 changed files with 4 additions and 7 deletions

View File

@ -1,6 +1,3 @@
\v 7 ከዚያም ሰውየው ተነሥቶ ወደ ቤቱ ሄደ።
\v 8 ሕዝቡም ይህን ባዩ ጊዜ ተገርመው፣ እንዲህ ያለ ሥልጣን ለሰው
የሰጠውን እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
\v 9 ኢየሱስም ከዚያ አለፍ ብሎ፣ ማቴዎስ የሚባለውን ሰው
በቀረጥ መሰብሰቢያ ቦታ ላይ ተቀምቶ አየውና ''ተከተለኝ''
አለው።እርሱም ተነሥቶ ተከተለው፡፡
\v 8 ሕዝቡም ይህን ባዩ ጊዜ ተገርመው፣ ለሰው እንዲህ ያለ ሥልጣን የሰጠውን እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
\v 9 ኢየሱስም ከዚያ አለፍ እንዳለ፣ ማቴዎስ የሚባለውን ሰው በቀረጥ መሰብሰቢያ ቦታ ላይ ተቀምጦ አየውና ''ተከተለኝ'' አለው።እርሱም ተነሥቶ ተከተለው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 10 ኢየሱስም በቤት ውስጥ ለመመገብ በተቀመጠ ጊዜ፣ቀረጥ የሚሰበስቡ ብዙ ሰዎችና ፣ኃጢአተኞች መጥተው ፣ከኢየሱስና ከደቀመዛሙርት ጋር አብረው ተመገቡ።
\v 10 ኢየሱስም በቤቱ ውስጥ ለመመገብ በተቀመጠ ጊዜ፣ቀረጥ የሚሰበስቡ ብዙ ሰዎችና ፣ኃጢአተኞች መጥተው ፣ከኢየሱስና ከደቀመዛሙርት ጋር አብረው ተመገቡ።
\v 11 ፈሪሳውያንም ይህን ሲያዩ፣ደቀመሙርቱን ''ለምንድን ነው መምህራችሁ፣ከግብር ሰብሳቢዎችና ከኃጢአተኞች ጋር የሚበላው ?'' አሏቸው፡፡

View File

@ -140,7 +140,7 @@
"08-33",
"09-01",
"09-03",
"09-10",
"09-07",
"09-12",
"09-14",
"09-16",