Tue Oct 03 2017 16:08:55 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 16:08:56 +03:00
parent 530f595693
commit cc4bec978d
3 changed files with 5 additions and 5 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 54 ኢየሱስ ወደ ራሱ አገር መጥቶ፣ በምኲራቦቻቸው ሕዝቡን አስተማረ፣ ከዚህም የተነሣ ተገርመው፣ "ይህ ሰው ይህን ጥበቡንና እነዚህን ተአምራት ከየት አገኘ?
\v 54 ኢየሱስ ወደ ራሱ አገር መጥቶ፣ በምኲራቦቻቸው ሕዝቡን አስተማረ፣ ከዚህም የተነሣ ተገርመው፣ "ይህ ሰው ይህን ጥበቡንና እነዚህን ተአምራት ከየት አገኘ?
\v 55 ይህ ሰው የአናጢው ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም አይደለችም ወይ? ያዕቆብ፣ ዮሴፍ፣ ስምዖንና ይሁዳስ ወንድሞቹ አይደሉም ወይ?
\v 56 እህቶቹስ ከእኛው ጋር አይደሉም ወይ? ታዲያ ይሄ ሰው እነዚህን ሁሉ ነገሮች ከየት አገኛቸው?''
\v 56 እኅቶቹስ ከእኛው ጋር አይደሉም ወይ? ታዲያ ይህ ሰው እነዚህን ነገሮች ሁሉ ከየት አገኛቸው?'' አሉ።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 57 በርሱም ተሰናከሉበት። ኢየሱስ ግን ''ነቢይ ከአገሩና ከቤተሰ በስተቀር መከበሩ አይቀርም አላቸው።''
\v 58 በአለማናቸውም ምክንያት ፣በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።
\v 57 በርሱም ተሰናከሉበት። ኢየሱስ ግን ''ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ቤተሰ በስተቀር መከበሩ አይቀርም አላቸው።''
\v 58 በአለማናቸውም ምክንያት ፣በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።

View File

@ -228,7 +228,7 @@
"13-47",
"13-49",
"13-51",
"13-57",
"13-54",
"14-01",
"14-03",
"14-06",