Fri May 19 2017 09:26:00 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
0f2e88ceca
commit
c7ba265bc1
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 13 በዚያን ጊዜ እጁን ጭኖ እንዲጸልይላቸው ሰዎች ልጆችን ወደ እርሱ አመጡ፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ገሠጿቸው፡፡ \v 14 ኢየሱስ፣ ‹‹ልጆቹን ተዉአቸው፤ ወደ እኔም እንዲመጡ አትከልክሏቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉት ናትና›› አለ፡፡ \v 15 15 እጁንም በልጆቹ ላይ ጫነባቸው፤ ከዚያም ያን ቦታ ትቶ ሄደ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 16 እነሆ፣ አንድ ሰው ወደ ኢየሱስ መጥቶ፣ ‹‹መምህር ሆይ፣ የዘላለም ሕይወት እንዳገኝ ምን መልካም ነገር ማድረግ አለብኝ?›› አለ፡፡ \v 17 ኢየሱስ፣ ‹‹ስለ መልካም ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? መልካም አንድ ብቻ ነው፤ ነገር ግን ወደ ሕይወት ለመግባት ብትፈልግ ትእዛዛትን ጠብቅ›› አለው፡፡
|
|
@ -264,6 +264,8 @@
|
|||
"19-03",
|
||||
"19-05",
|
||||
"19-07",
|
||||
"19-10"
|
||||
"19-10",
|
||||
"19-13",
|
||||
"19-16"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue