Wed Jul 05 2017 14:42:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 14:42:28 +03:00
parent 7681e8d41c
commit bdc01e80a2
7 changed files with 11 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 35 \v 36 \v 37 35 የወይኑ ገበሬዎች ግን አገልጋዮቹን ያዙ፤ አንዱን ደበደቡት፣ ሌላውን ገደሉት፤ ሌላውንም በድንጋይ ወገሩት። 36 ባለቤቱ እንደ ገና ከፊተኞቹ የበዙ ሌሎች አገልጋዮችን ላከ፤ ነገር ግን የወይን ገበሬዎቹ ያንኑ አደረጉባቸው። 37 ከዚያ በኋላ ባለቤቱ፣ ‘ልጄንስ ያከብሩታል’ በማለት የገዛ ልጁን ላከ።
\v 35 የወይኑ ገበሬዎች ግን አገልጋዮቹን ያዙ፤ አንዱን ደበደቡት፣ ሌላውን ገደሉት፤ ሌላውንም በድንጋይ ወገሩት። \v 36 ባለቤቱ እንደ ገና ከፊተኞቹ የበዙ ሌሎች አገልጋዮችን ላከ፤ ነገር ግን የወይን ገበሬዎቹ ያንኑ አደረጉባቸው። \v 37 ከዚያ በኋላ ባለቤቱ፣ ‘ልጄንስ ያከብሩታል’ በማለት የገዛ ልጁን ላከ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 38 \v 39 38 የወይን ገበሬዎቹ ግን ልጁን ባዩ ጊዜ፣ እርስ በርሳቸው፣’ይህ ወራሹ ነው፤ ኑ፣ እንግደለውና ርስቱን እንውረስ’ ተባባሉ። 39 ስለዚህ ያዙትና ከወይኑ የአትክልት ስፍራ ወደ ውጭ ጣሉት፤ ገደሉትም።
\v 38 የወይን ገበሬዎቹ ግን ልጁን ባዩ ጊዜ፣ እርስ በርሳቸው፣’ይህ ወራሹ ነው፤ ኑ፣ እንግደለውና ርስቱን እንውረስ’ ተባባሉ። \v 39 ስለዚህ ያዙትና ከወይኑ የአትክልት ስፍራ ወደ ውጭ ጣሉት፤ ገደሉትም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 40 \v 41 40 እንግዲህ የወይኑ አትክልት ባለቤት በሚመጣበት እነዚያን የወይን ገበሬዎች ምን ያደርጋቸዋል?” 41 ሕዝቡ እንዲህ አሉት፦ “እነዚያን ክፉ ሰዎች እጅግ በጣም አሰቃቂ በሆነ መንገድ ያጠፋቸዋል፤ ከዚያም የወይኑን አትክልት ስፍራ ወይኑ በሚያፈራበት ጊዜ ገንዘቡን ለሚከፍሉ ለሌሎች የወይን ገበሬዎች ያከራየዋል።”
\v 40 እንግዲህ የወይኑ አትክልት ባለቤት በሚመጣበት እነዚያን የወይን ገበሬዎች ምን ያደርጋቸዋል?” \v 41 ሕዝቡ እንዲህ አሉት፦ “እነዚያን ክፉ ሰዎች እጅግ በጣም አሰቃቂ በሆነ መንገድ ያጠፋቸዋል፤ ከዚያም የወይኑን አትክልት ስፍራ ወይኑ በሚያፈራበት ጊዜ ገንዘቡን ለሚከፍሉ ለሌሎች የወይን ገበሬዎች ያከራየዋል።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 42 42 ኢየሱስ እነርሱን፣ “ ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን ራስ ሆነ። ይህ ከጌታ ዘንድ ሆነ፤ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው ተብሎ የተጻፈውን ፈጽሞ አላነበባችሁም?
\v 42 ኢየሱስ እነርሱን፣ “ ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን ራስ ሆነ። ይህ ከጌታ ዘንድ ሆነ፤ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው ተብሎ የተጻፈውን ፈጽሞ አላነበባችሁም?

View File

@ -1 +1 @@
\v 43 \v 44 43 ስለዚህ እላችኋለሁ፣ የእግዚአብሔር መንግሥት ከእናንተ ትወሰድና ፍሬዋን ለሚያፈራ ሕዝብ ትሰጣለች። 44 በዚህ ድንጋይ ላይ የሚወድቅ ሁሉ ይሰባበራል። ድንጋይ የሚወድቅበትን ሁሉ ግን ይፈጨዋል።”
\v 43 ስለዚህ እላችኋለሁ፣ የእግዚአብሔር መንግሥት ከእናንተ ትወሰድና ፍሬዋን ለሚያፈራ ሕዝብ ትሰጣለች። \v 44 በዚህ ድንጋይ ላይ የሚወድቅ ሁሉ ይሰባበራል። ድንጋይ የሚወድቅበትን ሁሉ ግን ይፈጨዋል።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 45 \v 46 45 የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን ምሳሌዎቹን በሰሙ ጊዜ፣ የተናገረው ስለ እነርሱ እንደሆነ ተረዱ። 46 ነገር ግን ሊይዙት በፈለጉ ጊዜ ሁሉ፣ ሰዎቹ እንደ ነቢይ ይቆጥሩት ስለ ነበር ሕዝቡን ፈሩ። a
\v 45 የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን ምሳሌዎቹን በሰሙ ጊዜ፣ የተናገረው ስለ እነርሱ እንደሆነ ተረዱ። \v 46 ነገር ግን ሊይዙት በፈለጉ ጊዜ ሁሉ፣ ሰዎቹ እንደ ነቢይ ይቆጥሩት ስለ ነበር ሕዝቡን ፈሩ። a

View File

@ -334,6 +334,11 @@
"21-28",
"21-31",
"21-33",
"21-35",
"21-38",
"21-40",
"21-42",
"21-43",
"22-01",
"22-04",
"22-05",