diff --git a/20/32.txt b/20/32.txt index 70c36d6..813ab6a 100644 --- a/20/32.txt +++ b/20/32.txt @@ -1 +1 @@ -\v 32 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ቆም ብሎ ጠራቸውና፣ "ምን እንዳደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ?" አለ። \v 33 33 እነርሱም፣ "ጌታ ሆይ፣ ዐይኖቻችን እንዲከፈቱ ነው" አሉት። \v 34 34 ከዚያም ኢየሱስ ራርቶ፣ ዐይቻቸውን ዳሰሰ። እነርሱንም ወዲያውኑ አይተው ተከተሉት። \ No newline at end of file +\v 32 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ቆም ብሎ ጠራቸውና፣ "ምን እንዳደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ?" አለ። \v 33 እነርሱም፣ "ጌታ ሆይ፣ ዐይኖቻችን እንዲከፈቱ ነው" አሉት። \v 34 ከዚያም ኢየሱስ ራርቶ፣ ዐይኖቻቸውን ዳሰሰ። እነርሱም ወዲያውኑ አይተው ተከተሉት። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index f0d4b07..e3f0404 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -320,6 +320,7 @@ "20-22", "20-25", "20-29", + "20-32", "22-01", "22-04", "22-05",