Mon Oct 09 2017 15:58:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-09 15:58:45 +03:00
parent 63234d5bc7
commit b642c3b8df
3 changed files with 5 additions and 5 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 28 ጴጥሮስም መልሶ፣ “ጌታ ሆይ፣ አንተስ ከሆንህ፣ በውሃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ" አለው።
\v 29 ኢየሱስም፣ “ና" አለው። ስለዚህ ጴጥሮስ ከጀልባው ወጥቶ ወደ ኢየሱስ ለመሄድ፣ በውሃው ላይ ተራመደ።
\v 30 ነገር ግን ጴጥሮስ ነፋሱን አይቶ በመፍራት፣ መስጠም በጀመረ ጊዜ ፣ “ጌታ ሆይ፣ አድነኝ” ብሎ ጮኸ።
\v 30 ነገር ግን ጴጥሮስ ነፋሱን አይቶ በመፍራት፣ መስጠም በጀመረ ጊዜ ፣ “ጌታ ሆይ፣ አድነኝ” ብሎ ጮኸ።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 31 ኢየሱስም ያኔውኑ እጁን ዘርግቶ ጴጥሮስን ያዘውና፣ “አንተ እምነት የጎደለህ፣ለምን ትጠራጠራለህ?” አለው።''
\v 32 ከዚያም ኢየሱስና ጴጥሮስ ወደ ጀልባ ሲገቡ፣ ነፋሱ መንፈሱን አቆመ።
\v 33 ከዚያም በጀልባ ውስጥ ያሉት ደቀመዛሙርት ኢየሱስን፣ “አንተ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ” ብለው ሰገዱለት።
\v 31 ኢየሱስም ያኔውኑ እጁን ዘርግቶ ጴጥሮስን ያዘውና፣ “አንተ እምነት የጎደለህ፣ ለምን ትጠራጠራለህ?” አለው።
\v 32 ከዚያም ኢየሱስና ጴጥሮስ ወደ ጀልባው በገቡ ጊዜ፣ ነፋሱ መንፈሱን አቆመ።
\v 33 በጀልባው ውስጥ የነበሩት ደቀ መዛሙርትም ኢየሱስን፣ “አንተ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ” ብለው ሰገዱለት።

View File

@ -241,7 +241,7 @@
"14-19",
"14-22",
"14-25",
"14-31",
"14-28",
"14-34",
"15-01",
"15-04",