Tue Oct 10 2017 10:11:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-10 10:11:55 +03:00
parent 10024351e9
commit b60a689a85
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ መጥተው ኢየሱስን፣ ‹‹ፈሪሳውያን ይህን ቃል ሲሰሙ እንደ ተሰናከሉ ዐወቀሃል? አሉት፡፡ \v 13 ኢየሱስም መለሰና፣ ‹‹አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል፤ \v 14 እነርሱን ተዉአቸው፤ ዕውር መሪዎች ናቸው፡፡ አንድ ዕውር ሌላውን ዕውር ቢመራው ሁለቱም ተያይዘው ጕድጓድ ውስጥ ይወድቃሉ፡፡››
\v 12 ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ መጥተው ኢየሱስን፣ ‹‹ፈሪሳውያን ይህን ቃል ሲሰሙ እንደ ተሰናከሉ ዐወቀሃል? አሉት፡፡ \v 13 ኢየሱስም መለሰና፣ ‹‹አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል፤ \v 14 እነርሱን ተዉአቸው፤ ዐይነ ስውር መሪዎች ናቸው፡፡ አንድ ዐይነ ስውር ሌላውን ዐይነ ስውር ቢመራው ሁለቱም ተያይዘው ጕድጓድ ውስጥ ይወድቃሉ፡፡››