Mon Sep 25 2017 15:28:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-09-25 15:28:05 +03:00
parent 6ae12eef80
commit b3ca81ab3e
3 changed files with 5 additions and 5 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 15 የበግ ቆዳ ለብሰው ከሚመጡባችሁ፣ በትክክል ግን ነጣቂ ተኩላዎች ከሆኑ፣ ከሃሰተኛ ነቢያት ተጠንቀቁ።
\v 16 በሚያፈሩት ፍሬ ታውቋቸዋላችሁ፡፡ሰው ከእሾኽ የወይን ፍሬ ፥ወይም ከኮሽላላ በለስ ሊሰበስብ ይችላልን?
\v 17 እንደዚያው፥ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያፈራል መጥፎ ዛፍ መጥፎ ፍሬ ያፈራል።
\v 16 በሚያፈሩት ፍሬ ታውቋቸዋላችሁ፡፡ሰው ከእሾኽ የወይን ፍሬ፣ ወይም ከኩርንችት በለስ ሊሰበስብ ይችላልን?
\v 17 እንደዚያው፥ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያፈራል መጥፎ ዛፍ መጥፎ ፍሬ ያፈራል።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 18 መልካም ዛፍ ሆኖ መጥፎ ፍሬ የሚያፈራ ወይም መጥፎ ዛፍ ሆኖ መልካም ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ የለም።
\v 19 ማንኛውም መልካም ፍሬ የማየፈራ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
\v 18 መልካም ዛፍ ሆኖ መጥፎ ፍሬ የሚያፈራ ወይም መጥፎ ዛፍ ሆኖ መልካም ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ የለም።
\v 19 ማንኛውም መልካም ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል፣ ወደ እሳትም ይጣላል።
\v 20 እንግዲህ በሚያፈሩት ፍሬ ታውቃችዋላችሁ።

View File

@ -118,7 +118,7 @@
"07-07",
"07-11",
"07-13",
"07-18",
"07-15",
"07-21",
"07-24",
"07-26",