Tue Oct 10 2017 10:33:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-10 10:33:55 +03:00
parent 242af54a03
commit 9bbc69e01c
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 ቀጥሎም ኢየሱስ ከዚያ ወደ ጢሮስና ወደ ሲዶና ከተሞች አካባቢ ሄደ፡፡ \v 22 እነሆም፣ አንዲት ከነዓናዊት ሴት ከዚያ አካባቢ ወጣችና ጮ ብላ እንዲህ አለች፣ ‹‹የዳዊት ልጅ፣ ጌታ ሆይ፣ ማረኝ፡፡ ልጄ በጋኔን ተይዛ በጣም እየተሠቃየች ነው፡፡›› \v 23 ኢየሱስ ግን አንድም ቃል አልመለሰላትም፡፡ ደቀ መዛሙርቱ መጥተው፣ ‹‹ይህች ሴት ትጮኽብናለችና ሸኛት›› ብለው ለመኑት፡፡

\v 24 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ፣ ‹‹እንደ በግ ወደ ጠፉት የእስራኤል ቤት ሰዎች ካልሆነ በቀር ወደ ማንም አልተላክሁም›› አለ፡፡ \v 25 ነገር ግን ሴቲቱ መጥታ በፊቱ ሰገደች፡፡ እንዲህም አለች፣ ‹‹ጌታ ሆይ፣ እርዳኝ፡፡›› \v 26 ኢየሱስ መልሶ፣ ‹‹የልጆችን እንጀራ ወስዶ ለቡችሎች መጣል ትክክል አይደለም›› አለ፡፡
\v 24 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ፣ ‹‹እንደ በግ ወደ ጠፉት የእስራኤል ቤት ሰዎች ካልሆነ በቀር ወደ ማንም አልተላክሁም›› አለ፡፡ \v 25 ነገር ግን ሴቲቱ "ጌታ ሆይ፣ እርዳኝ" በማለት መጥታ በፊቱ ሰገደች፡፡ እንዲህም አለች \v 26 ኢየሱስ መልሶ፣ ‹‹የልጆችን እንጀራ ወስዶ ለቡችሎች መጣል ትክክል አይደለም›› አለ፡፡

View File

@ -251,7 +251,7 @@
"15-12",
"15-15",
"15-18",
"15-24",
"15-21",
"15-27",
"15-29",
"15-32",