Thu Oct 12 2017 14:38:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 14:38:12 +03:00
parent 923d3764df
commit 8f296f0d89
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 ስለዚህ እንደዚህ ልጅ ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ሰው ሁሉ፣ እንዲሁ በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ይበልጣል፡፡ \v 5 እንደዚህ ያለውን ልጅ በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፡፡ \v 6 ነገር ግን በእኔ ሚያምነው ከእነዚህ ልጆች አንዱን ኀጢአት እንዲሠራ የሚያደርግ ማንም፣ ትልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቁ ባሕር ቢሰጥም ይሻለዋል፡፡

\v 7 የመሰናክል ምክንያት በመሆኗ ለዓለም ወዮላት! መሰናክል መምጣቱ ግድ ነው፤ ነገር ግን መሰናክሉን ለሚያመጣ ሰው ወዮለት! \v 8 እጅህ ወይም እግርህ ቢያሰናክልህ፣ ቈርጠህ ከአንተ ጣለው፡፡ ሁለት እጆች ወይም እግሮች ኖረውህ ወደ ዘላለም እሳት ከምትገባ ጕንድሽ ወይም ዐንካሳ ሆነህ ወደ ሕይወት ብትገባ ይሻልሃል፡፡
\v 7 የመሰናክል ምክንያት በመሆኗ ለዓለም ወዮላት! መሰናክል መምጣቱ ግድ ነው፤ ነገር ግን መሰናክሉን ለሚያመጣ ሰው ወዮለት! \v 8 እጅህ ወይም እግርህ ቢያሰናክልህ፣ ቈርጠህ ከአንተ ጣለው፡፡ ሁለት እጆች ወይም እግሮች ኖረውህ ወደ ዘላለም እሳት ከምትጣል የአካል ጉዳተኛ ወይም ዐንካሳ ሆነህ ወደ ሕይወት ብትገባ ይሻልሃል፡፡

View File

@ -279,7 +279,7 @@
"17-24",
"17-26",
"18-01",
"18-07",
"18-04",
"18-09",
"18-10",
"18-12",