Tue Oct 17 2017 10:01:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 10:01:48 +03:00
parent c5265a56af
commit 8a45b3a66a
3 changed files with 2 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 47 ገና እየተናገረ እያለ፣ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነው ይሁዳ መጣ፣ ከእርሱም ጋር ከካህናት አለቆችና ከሕዝቡ ሽማግሌዎች የመጡ ሰይፍና ዱላ የያዙ ብዙ ሰዎች ነበሩ፡፡ \v 48 በዚህ ጊዜ አሳልፎ የሚሰጠው፣ ‹‹እኔ የምስመው እርሱ ነው፤ ያዙት›› የሚል ምልክት ሰጣቸው፡፡
\v 47 ገና እየተናገረ እያለ፣ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነው ይሁዳ መጣ፣ ከእርሱም ጋር ከካህናት አለቆችና ከሕዝቡ ሽማግሌዎች የመጡ ሰይፍና ዱላ የያዙ ብዙ ሰዎች ነበሩ፡፡ \v 48 በዚህ ጊዜ አሳልፎ የሚሰጠው፣ "እኔ የምስመው እርሱ ነው፤ ያዙት" የሚል ምልክት ሰጣቸው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 49 ወዲያውኑ ወደ ኢየሱስ መጥቶ፣ ‹‹መምህር፣ ሰላም ለአንተ ይሁን! ብሎ ሳመው፡፡ \v 50 ኢየሱስም፣ ‹‹ወዳጄ፣ የመጣህበትን ጉዳይ ፈጽም›› አለው፡፡ ከዚያም ቀርበው ኢየሱስን ያዙት አሰሩት፡፡
\v 49 ወዲያውኑ ወደ ኢየሱስ መጥቶ፣ "መምህር ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!" ብሎ ሳመው፡፡ \v 50 ኢየሱስም፣ "ወዳጄ፣ የመጣህበትን ጉዳይ ፈጽም" አለው፡፡ ከዚያም መጡ ኢየሱስ ላይ ያዙት አሰሩት፡፡

View File

@ -424,7 +424,6 @@
"26-42",
"26-45",
"26-47",
"26-49",
"26-51",
"26-57",
"26-59",