Tue Oct 03 2017 14:34:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 14:34:56 +03:00
parent 1926705213
commit 7e2950328c
3 changed files with 5 additions and 5 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 34 ኢየሱስም ለሕዝቡ እነዚህን ነገሮች ሁሉ በምሳሌ ተናገረ፣ ያለ ምሳሌም ምንም አልነገራቸውም።
\v 35 ይህም ፦
''አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፣
ከዓለም መጀመሪያ ጀምሮ የተሰወረውን እገልጣለሁ'' ተብሎ በነቢዩ የ
ከዓለም መጀመሪያ ጀምሮ የተሰወረውን እገልጣለሁ'' ተብሎ በነቢዩ የተነገረው እንዲፈጸም ነው።

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 36 ኢየሱስም ህዝቡን ትቶ ወደ ቤት ገባ። ደቀመዛሙርቱም ወደ እርሱ መጥተው ''የእንክርዳዱን ምሳሌ አስረዳን'' አሉት።
\v 37 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “መልካሙን ዘር የዘራው የሰው ልጅ ነው።
\v 38 እርሻው ይሄ ዓለም ነው ፣መልካሙ ዘር የመንግስቱ ልጆች ናቸው ።እንክርዳዱ የክፉው ልጆች ናቸው፤
\v 36 ኢየሱስ ሕዝቡን ትቶ ወደ ቤት ገባ። ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ መጥተው ''በርሻው የነበረውን የእንክርዳዱን ምሳሌ አስረዳን'' አሉት።
\v 37 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “መልካሙን ዘር የዘራው የሰው ልጅ ነው።
\v 38 እርሻው ይሄ ዓለም ነው ፣መልካሙ ዘር የመንግስቱ ልጆች ናቸው ።እንክርዳዱ የክፉው ልጆች ናቸው፤
\v 39 ዘሩን የዘራው ጠላት ዲያብሎስ ነው። መከሩም የዓለም መጨረሻ ሲሆን አጫጆቹም መላዕክት ናቸው።

View File

@ -221,7 +221,7 @@
"13-29",
"13-31",
"13-33",
"13-36",
"13-34",
"13-40",
"13-44",
"13-47",