Tue Oct 17 2017 10:23:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 10:23:49 +03:00
parent 2a0ae6e183
commit 7cee967d93
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 ኢየሱስ በአገረ ገዢው ፊት ቆመ፤ አገረ ገዢውም፣ “አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህ እንዴ?” በማለት ጠየቀው። ኢየሱስም፣ “አንተ እንዳልው ነው” በማለት መለሰለት። \v 12 የካህናት አለቆችና፣ ሽማግሌዎቹ፣ ሲከሱት ምንም አልመለሰም። \v 13 በዚህ ጊዜ ጲላጦስ፣ “በአንተ ላይ የሚያቀርቡትን ክስ ሁሉ አትሰማም?” አለው። \v 14 እርሱ ግን አንድ ቃል እንኳ ስላልመለሰለት አገረ ገዡ በጣም ተደነቀ።

\v 15 በዓል ሲመጣ አገረ ገ ሕዝቡ የሚፈልጉትን አንድ እስረኛ የመፍታት ልማድ ነበረው። \v 16 በዚያ ጊዜ በርባን የሚሉት ከባድ ወንጀለኛ እስር ቤት ውስጥ ነበር።
\v 15 በዓል ሲመጣ አገረ ገዢው ሕዝቡ የሚፈልጉትን አንድ እስረኛ የመፍታት ልማድ ነበረው። \v 16 በዚያ ጊዜ በርባን የሚሉት ከባድ ወንጀለኛ እስር ቤት ውስጥ ነበር።

View File

@ -439,8 +439,8 @@
"27-03",
"27-06",
"27-09",
"27-11",
"27-15",
"27-17",
"27-20",
"27-23",
"27-25",