Thu Oct 12 2017 16:12:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 16:12:12 +03:00
parent 7d713921cf
commit 7303195030
4 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 34 ኢየሱስ ሰዱቃውያንን ዝም እንዳሰኛቸው ፈሪሳውያን ሲሰሙ፣ በአንድነት ተሰበሰቡ፡፡ \v 35 ከእነርሱ መካከል ሕግ ዐዋቂ የሆነ አንዱ እርሱን ለመፈተን፣ \v 36 "መምህር ሆይ፣ ከሕጉ ሁሉ የሚበልጠው ትእዛዝ የትኛው ነው ብሎ ጠየቀው፡፡
\v 34 ኢየሱስ ሰዱቃውያንን ዝም እንዳሰኛቸው ፈሪሳውያን ሲሰሙ፣ በአንድነት ተሰበሰቡ፡፡ \v 35 ከእነርሱ መካከል ሕግ ዐዋቂ የሆነ አንዱ እርሱን ለመፈተን፣ \v 36 "መምህር ሆይ፣ ከሕጉ ሁሉ የሚበልጠው ትእዛዝ የትኛው ነው" ብሎ ጠየቀው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 37 ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ እግዚአብሔር አምላክህን በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህና በሙሉ ሐሳብህ ውደድ፡፡›› \v 38 ከሁሉም የሚበልጠው የመጀመሪያው ትእዛዝ ይህ ነው፡፡
\v 37 ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ "እግዚአብሔር አምላክህን በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህና በሙሉ ዐሳብህ ውደድ፡፡" \v 38 ከሁሉም የሚበልጠው የመጀመሪያው ትእዛዝ ይህ ነው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 ሁለተኛውም ትእዛዝ ያንኑ ይመስላል ‹ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፡፡› \v 40 ሕግም ሆነ ነቢያት መሠረት ያደረጉት እነዚህኑ ሁለት ትእዛዞች ነው፡፡
\v 39 ሁለተኛውም ትእዛዝ ያንኑ ይመስላል፤ 'ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፡፡' \v 40 ሕግና ነቢያት መሠረት ያደረጉት እነዚህኑ ሁለት ትእዛዞች ነው፡፡

View File

@ -350,6 +350,8 @@
"22-25",
"22-29",
"22-31",
"22-34",
"22-37",
"23-01",
"23-04",
"23-06",