Fri May 19 2017 08:23:59 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 08:24:00 -04:00
parent 5410ab45c3
commit 6883e58847
4 changed files with 6 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 17 ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለው፣ ‹‹የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፣ አንተ የተባረክህ ነህ፤ ይህን የገለጠልህ የሰማዩ አባቴ ነው እንጂ፣ ሥጋና ደም አይደለም፡፡›› 18 ደግሞም አንተ ጴጥሮስ ነህም እላለሁ፤ በዚህም አለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፤ የገሃነም ደጆችም አያሸንፏትም፡፡
\v 17 ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለው፣ ‹‹የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፣ አንተ የተባረክህ ነህ፤ ይህን የገለጠልህ የሰማዩ አባቴ ነው እንጂ፣ ሥጋና ደም አይደለም፡፡›› \v 18 ደግሞም አንተ ጴጥሮስ ነህም እላለሁ፤ በዚህም አለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፤ የገሃነም ደጆችም አያሸንፏትም፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 17 ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለው፣ ‹‹የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፣ አንተ የተባረክህ ነህ፤ ይህን የገለጠልህ የሰማዩ አባቴ ነው እንጂ፣ ሥጋና ደም አይደለም፡፡›› 18 ደግሞም አንተ ጴጥሮስ ነህም እላለሁ፤ በዚህም አለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፤ የገሃነም ደጆችም አያሸንፏትም፡፡
\v 19 እኔ የመንግሥተ ሰማያትን መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፡፡ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፤ በምድር የምትፈታውም ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል፡፡›› \v 20 ከዚያም ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ መሆኑን ለማንም እንዳይናገሩ ደቀ መዛሙርቱን አዘዛቸው፡፡

1
16/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 \v 22 \v 23 21 ከዚያን ጊዜ አንሥቶ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ፣ በሽማግሌዎችና በካህናት አለቆች፣ በፈሪሳውያንና በሕግ መምህራንም እጅ ብዙ መከራ መቀበልና መገደል፣ በሦስተኛውም ቀን መነሣት እንዳለበት ለደቀ መዛሙርቱ ይነግራቸው ጀመር፡፡ 22 በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ኢየሱስን ለብቻ አውጥቶ፣ ‹‹ጌታ ሆይ፣ ይህ ከአንተ ይራቅ፤ ይህም ከቶ አይሁንብህ›› በማለት ገሠጸው፡፡ 23 ኢየሱስ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን፣ ከፊቴ ዞር በል ሰይጣን! ስለ ሰው እንጂ ስለ እግዚአብሔር ነገር ደንታ የለህምና አንተ ለእኔ እንቅፋት ነህ›› አለው፡፡

View File

@ -229,6 +229,8 @@
"16-03",
"16-05",
"16-11",
"16-13"
"16-13",
"16-17",
"16-19"
]
}